I believe in God the Father Almighty, Creator of heaven and earth; and in his only Son, Jesus Christ, who was conceived by the Holy Spirit, born of the Virgin Mary, suffered under Pontius Pilate, was crucified, died, and was buried; he descended into hell; on the third day he rose again from the dead; he ascended into heaven, and sits at the right hand of God the Father Almighty; from thence he will come to judge the living and the dead; and in our Lord Jesus Christ. And in the Holy Spirit, in one holy and apostolic Church, in the communion of saints, in the forgiveness of sins, in the resurrection of the body, and in life everlasting. Amen.
እኔ ሁሉን በሚችል ሰማይና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ። ደግሞም በአንድ ልጁ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፤ ከድንግል ማርያም በተወለደ፤ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራ በተቀበለ፤ በተሰቀለ፤ በሞተ፤ በተቀበረ፤ ወደ ሴኦል በወረደ፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሣ፤ ወደ ሰማይ በወጣ፤ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፤ በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ከዚያ በሚመለስ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ። ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ በአንዲት ቅድስት የሓዋርያት ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን አንድነት፤ በኃጢአት ስርየት፤ በሥጋ ትንሣኤ፤ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ። አሜን።